Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 23:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 በሰሜን እየሠራ ሳለ አላየውም፤ ወደ ደቡብ በሚዞርበት ጊዜ ደብዛው አይገኝም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ወደሚሠራበት ወደ ግራ ብሄድ አይታየኝም፥ በቀኜም ይሰወራል፥ አላየውምም፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 እርሱ በሰሜን ሥራውን ይሠራል፤ እኔ ግን ላየው አልቻልኩም፤ ወደ ደቡብም ብዞር ላገኘው አልቻልኩም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ወደ​ሚ​ሠ​ራ​በ​ትም ወደ ግራ ብሄድ አል​መ​ለ​ከ​ተ​ውም፤ ቀኝ እጁ ይከ​ብ​በ​ኛል፤ ነገር ግን አላ​የ​ውም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 ወደሚሠራበት ወደ ግራ ብሄድ አልመለከተውም፥ በቀኜም ይሰወራል፥ አላየውምም፥

参见章节 复制




ኢዮብ 23:9
9 交叉引用  

“ይህን ሁሉ ግን በልብህ ሸሸግህ፤ ነገሩ በሐሳብህ እንደ ነበር ዐውቃለሁ፤


ግን እኔ የምሄድበትን መንገድ ያውቃል፤ ከፈተነኝም በኋላ እንደ ወርቅ እወጣለሁ።


“ዳሩ ግን ወደ ምሥራቅ ብሄድ፣ በዚያ የለም፤ ወደ ምዕራብም ብሄድ፣ እርሱን አላገኘውም፤


እርሱ ዝም ቢል፣ ማን ሊፈርድ ይችላል? ፊቱንስ ቢሰውር፣ ማን ሊያየው ይችላል? እርሱ ከሰውም፣ ከሕዝብም በላይ ነው፤


ጕዳይህን ፊቱ አቅርበህ፣ ብዙ ጠብቀኸው፣ ግን እንዳላየኸው ስትናገር፣ ታዲያ፣ አንተን እንዴት ይስማህ!


እነሆ፤ በአጠገቤ ሲያልፍ አላየውም፤ በጐኔም ሲሄድ፣ ልገነዘበው አልችልም።


እግዚአብሔር ሆይ፤ ይህ እስከ መቼ ይሆናል? ራስህንስ ለዘላለም ትሰውራለህን? ቍጣህስ እንደ እሳት የሚነድደው እስከ መቼ ነው?


አዳኙ የእስራኤል አምላክ ሆይ፤ አንተ በእውነት ራስህን የምትሰውር አምላክ ነህ።


ፊቱን ከያዕቆብ ቤት የሸሸገውን እግዚአብሔርን እጠብቃለሁ፤ በርሱ እታመናለሁ።


跟着我们:

广告


广告