ኢዮብ 23:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ቅን ሰው ጕዳዩን በርሱ ፊት ያቀርባል፤ እኔም ከፈራጄ ለዘላለም ነጻ እሆናለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የሚከራከረው ቅን ሰው መሆኑን ይመሰክር ነበር፥ እኔም በፈራጅ ፊት ለዘለዓለም ነፃ እወጣ ነበር።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 በዚያ ቅን ሰው ከእርሱ ጋር ይከራከራል፤ ዳኛዬ እግዚአብሔርም ለዘለዓለም ነጻ ያወጣኛል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እውነትና ቅንነት ከእርሱ ዘንድ ናቸውና። ከፍርዴም ለዘለዓለም ያሳርፈኝ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ቅን ሰው ከእርሱ ጋር በዚያ ይከራከር ነበር፥ እኔም ከፈራጄ ለዘላለም እድን ነበር። 参见章节 |