Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 23:17 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 ይህም ሆኖ ሳለ ጨለማው፣ ፊቴንም የጋረደው ጽልመት ልሳኔን አልዘጋውም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 በጨለማው አልተደመሰስኩም፥ ነገር ግን ድቅድቁ ጨለማ ፊቴን ሸፈነ።”

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 ምንም እንኳ ድቅድቅ ጨለማ ዐይኔን ቢጋርደኝ፥ የጨለማው ክብደት ከመናገር እንድቈጠብ አላደረገኝም።”

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ጨለ​ማም እን​ደ​ሚ​መ​ጣ​ብኝ፥ ድቅ​ድ​ቁም ጨለማ ፊቴን እን​ደ​ሚ​ከ​ድን አላ​ወ​ቅ​ሁም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 ከጨለማው የተነሣ፥ ድቅድቁም ጨለማ ፊቴን ከመክደኑ የተነሣ አልደነገጥሁም።

参见章节 复制




ኢዮብ 23:17
10 交叉引用  

ስለዚህ፣ ወደ አባቶችህ እሰበስብሃለሁ፤ በሰላም ትቀበራለህ፤ በዚህ ቦታ የማመጣውን መከራ ሁሉ ዐይኖችህ አያዩም።’ ” ሰዎቹም መልሷን ይዘው ወደ ንጉሡ ሄዱ።


“ታዲያ ለምን ከማሕፀን አወጣኸኝ? ምነው ዐይን ሳያየኝ በሞትሁ ኖሮ!


ምነው ባልተፈጠርሁ! ወይም ከማሕፀን ቀጥታ ወደ መቃብር በወረድሁ!


ከጨለማ ወጥቶ ማምለጥ ይፈራል፤ ለሰይፍም የተመደበ ነው።


ከብርሃን ወደ ጨለማ ይጣላል፤ ከዓለምም ይወገዳል።


የድንኳኑ ብርሃን ይጨልማል፤ መብራቱም በላዩ ይጠፋል፤


እንዳላልፍ መንገዴን ዘግቷል፤ መሄጃዬንም በጨለማ ጋርዷል።


እንዳታይ ጨለማ የሆነብህ፣ ጐርፍም ያጥለቀለቀህ ለዚህ ነው።


እግዚአብሔር አድቅቆ ያጠፋኝ ዘንድ፣ ምነው እጁ በተፈታ!


ጻድቅ ይሞታል፤ ይህን ግን ማንም ልብ አይልም፤ ለእግዚአብሔር ያደሩ ሰዎች ይወሰዳሉ፤ ጻድቃን ከክፉ ይድኑ ዘንድ፣ መወሰዳቸውን፣ ማንም አያስተውልም።


跟着我们:

广告


广告