ኢዮብ 22:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የዛሉትን ውሃ አላጠጣህም፤ የተራቡትንም ምግብ ከልክለሃል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በጥም የደከመውን ውኃ አላጠጣህም፥ የተራበውንም እንጀራ ከልክለሃል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ተርበውና ተጠምተው ለደከሙ እህልና ውሃ ከልክለሃል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ለተጠማ ውኃ አላጠጣህም፥ የራብተኛውንም ጕርሻ ነጥቀሃል፥ ምድርን የሚዘራ ሰውም በውስጧ ድንበርን ያኖራል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ለደካማ ውኃ አላጠጣህም፥ ለራብተኛም እንጀራን ከልክለሃል። 参见章节 |