Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 22:5 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 ክፋትህ ታላቅ፣ ኀጢአትህ ፍጻሜ የሌለው አይደለምን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 ክፋትህስ ብዙ አይደለምን? ለዐመፅህም ወሰን የለውም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 ይህ ሁሉ የደረሰብህ ክፋትህ ስለ በዛና ኃጢአትህም ወሰን የሌለው ስለ ሆነ አይደለምን?

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 “ክፋ​ት​ህስ የበዛ አይ​ደ​ለ​ምን? ኀጢ​አ​ት​ህስ ቍጥር የሌ​ለው አይ​ደ​ለ​ምን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 ክፋትህስ የበዛ አይደለምን? ለኃጢአትህም ፍጻሜ የላትም።

参见章节 复制




ኢዮብ 22:5
12 交叉引用  

በእጅህ ያለውን ኀጢአት ብታርቅ፣ ክፋትም በድንኳንህ እንዳይኖር ብታደርግ፣


ትክክለኛ ጥበብ ባለብዙ ፈርጅ ናትና፣ የጥበብንም ምስጢር ምነው በገለጠልህ! እግዚአብሔር ለኀጢአትህ የሚገባውን እንዳላስከፈለህ ባወቅህ ነበር።


“እነሆ፣ ምክራችሁን፣ በእኔ ላይ ያሤራችሁትንም ተረድቻለሁ።


ኢዮብ በበኩሉ ራሱን እንደ ጻድቅ ቈጥሮ ስለ ነበር፣ እነዚህ ሦስት ሰዎች ለርሱ መልስ መስጠታቸውን ተዉ።


ከራም ወገን የሆነው፣ የቡዛዊው የባርክኤል ልጅ ኤሊሁ ግን ኢዮብ ከእግዚአብሔር ይልቅ ራሱን ጻድቅ ስላደረገ እጅግ ተቈጣው።


ሦስቱ የኢዮብ ጓደኞች በኢዮብ ላይ መፍረድ እንጂ፣ ነገሩን ሊያሳምኑት ስላልቻሉ፣ በእነርሱም ላይ ተቈጣ።


አሁን ግን ለክፉዎች የሚገባው ፍርድ በላይህ ተጭኗል፤ ፍርድና ብይን ይዘውሃል።


ስሕተቱን ማን ሊያስተውል ይችላል? ከተሰወረ በደል አንጻኝ።


ስፍር ቍጥር የሌለው ክፋት ከብቦኛልና፤ የኀጢአቴ ብዛት ስለ ያዘኝ ማየት ተስኖኛል፤ ከራሴ ጠጕር ይልቅ በዝቷል፤ ልቤም ከድቶኛል።


跟着我们:

广告


广告