ኢዮብ 22:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ኀጢአተኞች በሄዱባት፣ በጥንቷ መንገድ እንደ ተመላለስህ ትቀራለህን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 “በውኑ ክፉ ሰዎች የሄዱበትን የዱሮውን መንገድ ትከተላለህን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 “ኃጢአተኞች ይመላለሱበት የነበረው የዱሮውን መንገድ ትከተላለህን? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በውኑ ጻድቃን ሰዎች የረገጡአትን የዱሮይቱን መንገድ ትጠብቃለህን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 በውኑ ኃጢአተኞች ሰዎች የረገጡአትን የዱሮይቱን መንገድ ትጠብቃለህን? 参见章节 |