Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 21:32 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

32 ወደ መቃብር ይወስዱታል፤ ለመቃብሩም ጠባቂ ይደረግለታል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

32 እርሱን ግን ለቀብር ይሸከሙታል፥ መቃብሩም ይጠበቃል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

32 ከሞተ በኋላም አስከሬኑን ተሸክመው ወደ መቃብርም ይወስዱታል፤ መቃብሩ ይጠበቃል፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

32 እር​ሱን ግን ወደ መቃ​ብር ይወ​ስ​ዱ​ታል፤ በመ​ቃ​ብ​ሩም ውስጥ ይጠ​በ​ቃል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

32 እርሱን ግን ወደ መቃብር ይሸከሙታል፥ ሰዎቹም በመቃብሩ ላይ ይጠብቃሉ።

参见章节 复制




ኢዮብ 21:32
6 交叉引用  

ተግባሩን ፊት ለፊት የሚነግረው ማን ነው? የእጁንስ ማን ይሰጠዋል?


የሸለቈው ዐፈር ምቹ ይሆንለታል፤ ሰው ሁሉ ይከተለዋል፤ ስፍር ቍጥር የሌለው ሕዝብ በፊቱ ይሄዳል።


እንደ በጎች ለሲኦል የተዳረጉ ናቸው፤ ሞትም እረኛቸው ይሆናል፤ ቅኖች በማለዳ ይገዟቸዋል፤ አካላቸው ከክብር ቤታቸው ርቆ፣ በሲኦል ይፈራርሳል።


ነገር ግን እንደ ማንኛውም ሰው ትሞታላችሁ፤ እንደ ማንኛውም ገዥ ትወድቃላችሁ።”


“ይህም ድኻ ሞተ፤ መላእክትም ወደ አብርሃም ዕቅፍ ወሰዱት። ሀብታሙም ሰው ደግሞ ሞቶ ተቀበረ።


跟着我们:

广告


广告