Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 21:29 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

29 መንገደኞችን አልጠየቃችሁምን? የነገሯችሁንስ ነገር በጥሞና አላዳመጣችሁምን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

29 መንገደኞችን አልጠየቃችሁምን? ምስክርነታቸውንስ አትረዱምን?

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

29 መንገደኞችን አልጠየቃችሁምን? የተናገሩትንስ ምስክርነት አትቀበሉምን?

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

29 መን​ገድ ዐላ​ፊ​ዎ​ችን ጠይ​ቋ​ቸው፤ ምል​ክ​ታ​ቸ​ው​ንም አታ​ገ​ኙም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

29 መንገድ አላፊዎችን አልጠየቃችሁምን? ምልክታቸውን አታውቁምን?

参见章节 复制




ኢዮብ 21:29
3 交叉引用  

እናንተ፣ ‘የትልቁ ሰው ቤት፣ ኀጢአተኛውም የኖረበት ድንኳን የት አለ?’ አላችሁ፤


ክፉ ሰው በመቅሠፍት ቀን እንደሚጠበቅ፣ በቍጣም ቀን እንደሚተርፍ አታውቁምን?


መንገድ ዐላፊዎችም፣ “የእግዚአብሔር በረከት በእናንተ ላይ ይሁን፤ በእግዚአብሔር ስም እንባርካችኋለን” አይበሉ።


跟着我们:

广告


广告