Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 21:24 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 ሰውነቱ በምቾት፣ ዐጥንቱም በሥብ ተሞልቶ እያለ በሞት ይለያል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 በአንጀቱ ውስጥ ስብ ሞልቶአል፥ የአጥንቶቹም ቅልጥም ረጥቦአል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 ሰውነታቸው ወፍሮ እንዳማረባቸው፥ አጥንታቸውም በመቅን እንደ ተሞላ (እንደ ለመለመ) ይሞታሉ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 በው​ስጡ ስብ ሞል​ቶ​አል፥ የአ​ጥ​ን​ቶ​ቹም ቅል​ጥም ፈስ​ሶ​አል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 በአንጀቱ ውስጥ ስብ ሞልቶአል፥ የአጥንቶቹም ቅልጥም ረጥቦአል።

参见章节 复制




ኢዮብ 21:24
5 交叉引用  

“ፊቱ በስብ ቢሸፈን፣ ሽንጡ በሥጋ ቢደነድንም፣


ዐጥንቱን የሞላው የወጣትነት ብርታት፣ ከርሱ ጋራ በዐፈር ውስጥ ይተኛል።


ሌላው ሰው ደግሞ አንዳች መልካም ነገር ሳያይ፣ በተመረረች ነፍስ ይሞታል፤


ደንዳና ልባቸውን ደፈኑት፤ በአፋቸውም ትዕቢት ይናገራሉ።


ይህም ለሰውነትህ ጤንነትን፣ ለዐጥንትህም ልምላሜን ያመጣልሃል።


跟着我们:

广告


广告