ኢዮብ 21:23 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 አንድ ሰው በፍጹም ተድላ ደስታ እየኖረ፣ በሙሉ ብርታቱም እያለ ይሞታል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 አንድ ሰው በሰላም ተረጋግቶ ሲቀመጥ ከነሙሉ ኃይሉ ሳለ ይሞታል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 “አንዳንድ ሰዎች እስከ ሕይወታቸው መጨረሻ ምንም ችግር ሳይደርስባቸው ብርቱዎችና ጤናማዎች ሆነው፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 አንድ ሰው በሰላም ተዘልሎ ሲቀመጥ፥ በሁሉም ፈጽሞ ደስ ብሎት ሳለ ይሞታል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 አንድ ሰው በሰላም ተዘልሎ ሲቀመጥ በሙሉ ኃይሉ ሳለ ይሞታል። 参见章节 |