ኢዮብ 20:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ቀድሞ ያየው ዐይን ዳግመኛ አያየውም፤ የነበረበትም ቦታ ከእንግዲህ አይመለከተውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ያየችውም ዐይን ዳግመኛ አታየውም፥ ለስፍራውም ከእንግዲህ ወዲህ ይሰወራል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ከሚኖርበት ቦታ ደብዛው ስለሚጠፋ፥ አንድ ጊዜ የተመለከተው ሰው ዳግመኛ አያየውም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ዐይን አየችው፤ ነገር ግን ዳግመኛ አታየውም፤ ስፍራውንም ከእንግዲህ ወዲህ አያውቀውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ያየችውም ዓይን ዳግመኛ አታየውም፥ ስፍራውም ከእንግዲህ ወዲህ አይመለከተውም። 参见章节 |