Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 20:24 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 ከብረት መሣሪያ ቢሸሽም፣ የናስ ቀስት ይወጋዋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 ከብረት መሣሪያም ቢሸሽ፥ የናስ ቀስት ይወጋዋል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 ከብረት ሰይፍ ቢያመልጥ በነሐስ ፍላጻ ይወጋል፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 ከሰ​ይ​ፍም ኀይል አያ​መ​ል​ጥም፤ የና​ስም ቀስት ይወ​ጋ​ዋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 ከብረት መሣሪያም ይሸሻል፥ የናስም ቀስት ይወጋዋል።

参见章节 复制




ኢዮብ 20:24
7 交叉引用  

እጆቼን ለጦርነት ያሠለጥናቸዋል፤ ክንዶቼም የናስ ቀስት መገተር ይችላሉ።


የቀሩት ወደ አፌቅ ከተማ ሸሹ፤ በዚያም በሃያ ሰባቱ ሺሕ ላይ ቅጥሩ ተንዶ ወደቀባቸው። ቤን ሃዳድም ወደ ከተማዪቱ ሸሽቶ በመሄድ ወደ አንዲት እልፍኝ ገብቶ ተደበቀ።


ፍላጻ ጕበቱን እስኪወጋው ድረስ፣ ሕይወቱን እንደሚያሳጣው ሳያውቅ፣ በርራ ወደ ወጥመድ እንደምትገባ ወፍ ሆነ።


ከሽብር ድምፅ የሚሸሽ፣ ወደ ጕድጓድ ይገባል፤ ከጕድጓድ የወጣም፣ በወጥመድ ይያዛል። የሰማይ መስኮቶች ተከፍተዋልና፤ የምድርም መሠረት ተናወጠ።


ይህ ቀን አንድ ሰው ከአንበሳ ሲሸሽ፣ ድብ እንደሚያጋጥመው፣ ወደ ቤቱም ገብቶ፣ እጁን በግድግዳው ላይ ሲያሳርፍ፣ እባብ እንደሚነድፈው ነው።


跟着我们:

广告


广告