ኢዮብ 20:22 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 በተድላ መካከል እያለ ጕስቍልና ይመጣበታል፤ በከባድ መከራም ይዋጣል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በጠገበ ጊዜ ይጨነቃል፥ የጉስቁልናም ሁሉ እጅ ታገኘዋለች። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ምንም እንኳ ሀብታም ቢሆን ብስጭት ይደርስበታል፤ ብዙ ችግርም ያጋጥመዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በጠገበ ጊዜ ይጨነቃል፤ መከራም ሁሉ ያገኘዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 በጠገበ ጊዜ ይጨነቃል፥ የችግረኞችም ሁሉ እጅ ታገኘዋለች። 参见章节 |