ኢዮብ 20:20 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 “ክፉ ምኞቱ ዕረፍት አይሰጠውም ሀብቱም ሊያድነው አይችልም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 “ሆዱ ዕረፍትን አላወቀምና የወደደው ነገር አላዳነውም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ስግብግብነቱ ዕረፍት ነሥቶታል፤ ያካበተው ሀብትም ሊያድነው አይችልም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ለንብረቱ ጥበቃ የለውም፤ የወደደውንም ነገር አያገኝም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ሆዱ ዕረፍትን አላወቀምና የወደደው ነገር አላዳነውም። 参见章节 |