ኢዮብ 19:18 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ሕፃናት እንኳ ይንቁኛል፤ ባዩኝም ቍጥር ያላግጡብኛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ሕፃናት እንኳ አጠቁኝ፥ ብነሣም በእኔ ላይ ይናገራሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ሕፃናት እንኳ ይንቁኛል፤ እኔንም በሚያዩበት ጊዜ ያፌዙብኛል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ለዘለዓለም ተስፋ ቈረጡብኝ። ብነሣም በእኔ ላይ ሐሜት ይናገራሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ሕፃናቶች እንኳ አጠቁኝ፥ ብነሣም በእኔ ላይ ይናገራሉ። 参见章节 |