ኢዮብ 19:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 አገልጋዬን ብጣራ፣ በአንደበቴም ብለምነው፣ አይመልስልኝም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 አገልጋዬን ብጠራ አይመልስልኝም፥ በአፌም መለማመጥ አለብኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 አገልጋዬን ስጠራው መልስ አይሰጠኝም እባክህ እርዳኝ ብዬ ስለምነውም እንኳ እሺ አይለኝም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 አገልጋዮችን እጠራቸዋለሁ፤ እነርሱ ግን ቸል ይሉኛል፤ በአፌም እለማመጣቸዋለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ባሪያዬን ብጠራ፥ በአፌም ባቈላምጥ አይመልስልኝም። 参见章节 |