ኢዮብ 19:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 የቤቴ እንግዶችና ሴት አገልጋዮቼ እንደ መጻተኛ ቈጠሩኝ፤ እንደ ባዕድም ተመለከቱኝ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እንግዶቼ በቤቴ፥ ሴቶች አገልጋዮቼም እንደ መጻተኛ ቈጠሩኝ፥ በዓይናቸውም እንደ እንግዳ ሆንሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 በእንግድነት በቤቴ ተቀብዬ ያስተናገድኳቸው ሁሉ ረሱኝ፤ ገረዶቼ ሁሉ እንደ መጻተኛ ቈጠሩኝ፤ እንደ ባዕድም ተመለከቱኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ቤተሰቦችና ሴቶች አገልጋዮች ሊያዩኝ አልፈቀዱም፤ እንደ መጻተኛም አስመሰሉኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ቤተ ሰቦቹና ሴቶች ባሪያዎቼ እንደ መጻተኛ ቈጠሩኝ፥ በዓይናቸውም እንደ እንግዳ ሆንሁ። 参见章节 |