ኢዮብ 19:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ዘመዶቼ ትተውኛል፤ ወዳጆቼም ረስተውኛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ዘመዶቼ ተቋረጡ፥ ወዳጆቼም ረሱኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ዘመዶቼ ራቁኝ፤ ወዳጆቼም ረሱኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ዘመዶች አልተረዱኝም፥ ስሜንም የሚያውቁ ረሱኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ዘመዶቼ ተቋረጡ፥ ወዳጆቼም ረሱኝ። 参见章节 |