ኢዮብ 18:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 አሽክላ ተረከዙን ይይዘዋል፤ ወስፈንጥርም ያጣብቀዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 አሽክላ ሰኰናውን ይይዛል፥ ወጥመድም ይበረታበታል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 አሽክላ ተረከዙን ይይዘዋል፤ ወጥመድም አጣብቆ ያስቀረዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 አሽክላዎች በላዩ ይመጣሉ፤ የተጠሙትም በእርሱ ይበረታሉ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 አሽክላ ሰኰናውን ይይዛል፥ ወስፈንጠርም ይበረታበታል። 参见章节 |