ኢዮብ 16:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 “ብናገር ሕመሜ አይሻለኝም፤ ዝም ብልም አይተወኝም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 “እኔ ብናገር ሕማሜ አይቀነስም፥ ዝምም ብል ከእኔ አይወገድም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 “ነገር ግን ብዙ ብናገርም ሕመሜ አይቀነስልኝም፤ ዝም ብዬ ብታገሠውም ሥቃዬ ከእኔ አይወገድም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ባፌም ኀይል ቢኖረኝ ኖሮ፥ ከንፈሬን ባልገታሁም ነበር፥ የምናገረውንም ባሻሻልሁ ነበር፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 እኔ ብናገር ሕማሜ አይቀነስም፥ ዝምም ብል ከእኔ አይወገድም። 参见章节 |