Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 16:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 ደጋግሞ ይቀጠቅጠኛል፤ እንደ ጦረኛም ተንደርድሮ ይመጣብኛል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 በቁስል ላይ ቁስል ጨመረብኝ፥ እንደ ኃያል እየሠገገ ይሮጥብኛል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 እየደጋገመ አቈሰለኝ፤ እንደ ብርቱ ጦረኛም ተንደርድሮ መታኝ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 በጦር ከበ​ቡኝ፤ ኵላ​ሊ​ቴ​ንም ወጉኝ፤ እነ​ር​ሱም አል​ራ​ሩ​ል​ኝም፤ ሐሞ​ቴ​ንም በም​ድር ላይ አፈ​ሰሱ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 በቍስል ላይ ቍስል ጨመረብኝ፥ እንደ ኃያል እየሠገገ ይሮጥብኛል።

参见章节 复制




ኢዮብ 16:14
6 交叉引用  

ተመልሰህ ጨካኝ ሆንህብኝ፤ በክንድህም ብርታት አስጨነቅኸኝ።


በዐውሎ ነፋስ ይሰብረኛል፤ ቍስሌንም ያለ ምክንያት ያበዛል፤


በፏፏቴህ ማስገምገም፣ አንዱ ጥልቅ ሌላውን ጥልቅ ይጣራል፤ ማዕበልህና ሞገድህ ሁሉ፣ ሙሉ በሙሉ አጥለቀለቀኝ።


እንደ ተዋጊዎች ድንገት አደጋ ይጥላሉ፤ እንደ ወታደሮችም ቅጥርን ይዘልላሉ፤ ከመንገዳቸውም ሳይወጡ፣ አቅጣጫ ይዘው ይጓዛሉ።


ክፉኛ መታቸው፤ ከእነርሱም ብዙዎችን ገደለ፤ ከዚያም ወርዶ በኤጣም ዐለት ዋሻ ተቀመጠ።


跟着我们:

广告


广告