ኢዮብ 15:13 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 በእግዚአብሔር ላይ እንድትቈጣ፣ እንደዚህ ያለ ቃል ከአፍህ እንዲወጣ ያደረገህ ምንድን ነው? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ቁጣህን በእግዚአብሔር ላይ እስከ ማንሣት ደርሰህ፥ እነኚህንም ቃላት ከአፍህ እስከ ማውጣት ደርሰህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ይህንንም በማድረግህ በእግዚአብሔር ላይ መንፈስህን አነሣሥተሃል። እንዲህ ያለውን ሁሉ የወቀሳ ቃል እስከ መናገር ደርሰሃል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በእግዚአብሔር ፊት በቍጣ ትመልስ ዘንድ፤ እንደዚህስ ያለ ነገር ከአፍህ ታወጣ ዘንድ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 በእግዚአብሔር ላይ መንፈስህን እስከ ማንሣት ደርሰህ፥ ይህንም ቃል ከአፍህ እስከ ማውጣት ደርሰህ። 参见章节 |