Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 15:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 ቴማናዊው ኤልፋዝ እንዲህ ሲል መለሰ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 ቴማናዊውም ኤልፋዝ መለሰ፤ እንዲህም አለ፦

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 ቴማናዊው ኤሊፋዝ እንዲህ ሲል መለሰ፦

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 ቴማ​ና​ዊ​ውም ኤል​ፋዝ መለሰ፥ እን​ዲ​ህም አለ፦

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

1 ቴማናዊውም ኤልፋዝ መለሰ እንዲህም አለ፦

参见章节 复制




ኢዮብ 15:1
7 交叉引用  

የገዛ አካሉ ሕመም ብቻ ይሰማዋል፤ ለራሱም ብቻ ያለቅሳል።”


“ጠቢብ ሰው በከንቱ ንግግር መልስ ይሰጣልን? ወይስ በምሥራቅ ነፋስ ሆዱን ይሞላል?


ሦስቱ የኢዮብ ወዳጆች ቴማናዊው ኤልፋዝ፣ ሹሐዊው በልዳዶስ፣ ናዕማታዊውም ሶፋር በኢዮብ ላይ የደረሰውን መከራ ሁሉ በሰሙ ጊዜ፣ ሄደው ሊያስተዛዝኑትና ሊያጽናኑት በመስማማት ከየመኖሪያቸው በአንድነት መጡ።


ቴማናዊውም ኤልፋዝ እንዲህ ሲል መለሰ፤


ቴማናዊው ኤልፋዝም እንዲህ ሲል መለሰ፤


እግዚአብሔር ይህን ለኢዮብ ከተናገረ በኋላ፣ ቴማናዊውን ኤልፋዝን እንዲህ አለው፤ “እንደ አገልጋዬ እንደ ኢዮብ ስለ እኔ ቅን ነገር ስላልተናገራችሁ፣ ቍጣዬ በአንተና በሁለቱ ባልንጀሮችህ ላይ ነድዷል።


ቴማናዊው ኤልፋዝ፣ ሹሐዊው በልዳዶስና ናዕማታዊው ሶፋር እግዚአብሔር እንደ ተናገራቸው አደረጉ፤ እግዚአብሔርም የኢዮብን ጸሎት ተቀበለ።


跟着我们:

广告


广告