Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 14:22 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 የገዛ አካሉ ሕመም ብቻ ይሰማዋል፤ ለራሱም ብቻ ያለቅሳል።”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 ነገር ግን የገዛ ሥጋው ሕመም ብቻ ይሰማዋል፥ ለራሱም ብቻ ያለቅሳል።”

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 እርሱ የገዛ ሰውነቱ ሥቃይ ይሰማዋል፤ ስለ ራሱም ችግር ብቻ ያለቅሳል።”

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 ነገር ግን የገዛ ሥጋው በሕ​ማም ይሠ​ቃ​ያል፥ ነፍ​ሱም ታለ​ቅ​ሳ​ለች።”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 ነገር ግን የገዛ ሥጋው ሕመም ብቻ ይሰማዋል፥ ለራሱም ብቻ ያለቅሳል።

参见章节 复制




ኢዮብ 14:22
8 交叉引用  

ልጆቹ ቢከበሩ አያውቅም፤ ቢዋረዱም አያይም።


ቴማናዊው ኤልፋዝ እንዲህ ሲል መለሰ፤


ቈዳና ዐጥንት ብቻ ሆኜ ቀረሁ፤ ድድ ብቻ ቀርቶልኝ አመለጥሁ።


እግዚአብሔር እንዳሳደደኝ ለምን ታሳድዱኛላችሁ? አሁንም ሥጋዬ አልበቃችሁምን?


ቈዳዬ ቢጠፋም፣ ከሥጋዬ ብለይም፣ እግዚአብሔርን አየዋለሁ፤


ክፉዎች በክፋታቸው ይወድቃሉ፤ ጻድቃን ግን በሞት ጊዜ እንኳ መጠጊያ አላቸው።


跟着我们:

广告


广告