ኢዮብ 14:21 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ልጆቹ ቢከበሩ አያውቅም፤ ቢዋረዱም አያይም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ልጆቹ ቢከብሩ አያውቅም፥ ቢዋረዱም አያይም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ልጆቹ ክብር ቢያገኙ አያውቅም፤ ቢዋረዱም አያይም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ልጆቹ ቢበዙ አያያቸውም ቢያንሱም አያውቃቸውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ልጆቹ ቢከብሩ አያውቅም፥ ቢዋረዱም አያይም። 参见章节 |