ኢዮብ 13:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እንግዲህ ክርክሬን ስሙ፤ የከንፈሬንም አቤቱታ ስሙ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አሁንም ክርክሬን ስሙ፥ የከንፈሬንም ሙግት አድምጡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 “የማቀርበውን ክርክር ስሙ፤ በደሌንም ስዘረዝር በጸጥታ አድምጡ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 “አሁን የአፌን ክርክር ስሙ፥ የከንፈሬንም ፍርድ አድምጡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 አሁንም ክርክሬን ስሙ፥ የከንፈሬንም ሙግት አድምጡ። 参见章节 |