ኢዮብ 13:21 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 እጅህን ከእኔ ላይ አንሣ፤ በግርማህም አታስፈራራኝ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 እጅህን ከእኔ አርቅ፥ ግርማህም አታስደንግጠኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ይኸውም የቅጣት ክንድህን ከእኔ ላይ አንሣ፤ አስፈሪ በሆነው ግርማህ አታስደንግጠኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 እጅህን ከእኔ አርቅ፤ ግርማህም አታስደንግጠኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 እጅህን ከእኔ አርቅ፥ ግርማህም አታስደንግጠኝ። 参见章节 |