Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 13:20 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 “አምላክ ሆይ እነዚህን ሁለት ነገሮች ብቻ ስጠኝ፣ ያን ጊዜ ከፊትህ አልሰወርም፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ነገር ግን ሁለት ነገሮችን አድርግልኝና፥ የዚያን ጊዜ ከፊትህ አልሰወርም፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 ጌታ ሆይ! ከፊትህ እንዳልሰወር እነዚህን ሁለት ነገሮች አድርግልኝ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 “ነገር ግን ሁለት ነገ​ርን ስጠኝ፤ የዚ​ያን ጊዜ ከፊ​ትህ አል​ሰ​ወ​ርም፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 ነገር ግን ሁለት ነገር አታድርግብኝ፥ የዚያን ጊዜ ከፊትህ አልሰወርም፥

参见章节 复制




ኢዮብ 13:20
6 交叉引用  

ሊከስሰኝ የሚችል አለ? ካለም፣ ዝም ብዬ ሞቴን እጠብቃለሁ።


እጅህን ከእኔ ላይ አንሣ፤ በግርማህም አታስፈራራኝ፤


ጨለማ የአንተን ዐይን አይዝም፤ ሌሊቱም እንደ ቀን ያበራል፤ ጨለማም ብርሃንም ለአንተ አንድ ናቸውና።


跟着我们:

广告


广告