ኢዮብ 10:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ቈዳና ሥጋ አለበስኸኝ፤ በዐጥንትና በጅማትም አገጣጥመህ ሠራኸኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ቁርበትና ሥጋ አለበስኸኝ፥ በአጥንትና በጅማትም አጠንከርኸኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ሰውነቴን በቈዳና በሥጋ ሸፈንከው፥ በአጥንትና በጅማትም አገጣጠምከው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ቍርበትና ሥጋን አለበስኸኝ፤ በአጥንትና በዥማትም አጠነከርኸኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ቁርበትና ሥጋ አለበስኸኝ፥ በአጥንትና በጅማትም አጠንከርኸኝ። 参见章节 |