ኤርምያስ 7:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እናንተ ግን፣ ከንቱ በሆኑ የሐሰት ቃላት ታምናችኋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 “እነሆ፥ በማይረባ በሐሰት ቃላት ታምናችኋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 “ተመልከቱ! እናንተ እኮ በሚያታልሉ ከንቱ ቃላት ትተማመናላችሁ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 “እነሆ በማትጠቀሙበት በሐሰት ቃል ብትተማመኑም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 እነሆ፥ በማትረቡበት በሐሰት ቃል ታምናችኋል። 参见章节 |