ኤርምያስ 6:5 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እንግዲህ ተነሡ በሌሊት እናጥቃት፤ ምሽጎቿንም እንደምስስ!” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 “ተነሡ፥ በሌሊትም እንውጣ፥ የንጉሥ ቅጥሮቿንም እናፍርስ።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ስለዚህ ተነሡ፥ በሌሊት አደጋ ጥለን የከተማይቱን ምሽጎች እናፈራርስ።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ተነሡ በሌሊትም እንውጣ፤ መሠረቶችዋንም እናፍርስ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ተነሡ በሌሊትም እንውጣ፥ አዳራሾችዋንም እናፍርስ። 参见章节 |