ኤርምያስ 48:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ሞዓብ ትሰበራለች፤ ልጆቿም ጩኸት ያሰማሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሞዓብ ጠፍታለች፥ ልጆችዋም ጩኸትን አሰምተዋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 “ሞአብ ተደምስሳለች፤ ልጆችዋም ጩኸትን ያሰማሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሞአብ ጠፍታለች፤ ይህንም በሴጎር ተናገሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ሞዓብ ጠፍታለች፥ ልጆችዋም ጩኸትን አሰምተዋል። 参见章节 |