ኤርምያስ 46:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 “ትልቁንና ትንሹን ጋሻ አዘጋጁ፤ ለውጊያም ውጡ! 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ጋሻንና አላባሽን አዘጋጁ ወደ ጦርነትም ቅረቡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 “ጋሻችሁን አዘጋጁ፤ ወደ ጦር ሜዳም ዝመቱ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 “ጋሻና ጦር ያዙ፤ ወደ ሰልፍም ቅረቡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ጋሻ ጦር አዘጋጁ ወደ ሰልፍም ቅረቡ። 参见章节 |