Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኤርምያስ 41:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 የናታንያ ልጅ እስማኤል ሊገናኛቸው እያለቀሰ ከምጽጳ ወጣ፤ ሲያገኛቸውም፣ “ወደ አኪቃም ልጅ ወደ ጎዶልያስ ኑ” አላቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 የናታንያም ልጅ እስማኤል ከምጽጳ ወጥቶ እያለቀሰ ሊገናኛቸው ሄደ፤ በተገናኛቸውም ጊዜ፦ “ወደ አኪቃም ልጅ ወደ ጎዶልያስ ኑ” አላቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 ስለዚህም እስማኤል ከምጽጳ እያለቀሰ ሊቀበላቸው ወጣ፤ ወደ እነርሱም በቀረበ ጊዜ “የአሒቃም ልጅ ወደ ሆነው ወደ ገዳልያ ኑ” አላቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 የና​ታ​ን​ያም ልጅ እስ​ማ​ኤል ከመ​ሴፋ ወጥቶ እያ​ለ​ቀሰ ሊገ​ና​ኛ​ቸው ሄደ፤ በተ​ገ​ና​ኛ​ቸ​ውም ጊዜ፥ “ወደ አኪ​ቃም ልጅ ወደ ጎዶ​ል​ያስ ኑ” አላ​ቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 የናታንያም ልጅ እስማኤል ከምጽጳ ወጥቶ እያለቀሰ ሊገናኛቸው ሄደ፥ በተገናኛቸውም ጊዜ፦ ወደ አኪቃም ልጅ ወደ ጎዶልያስ ኑ አላቸው።

参见章节 复制




ኤርምያስ 41:6
4 交叉引用  

ባሏም እስከ ባሑሪም ከተማ ድረስ እያለቀሰ ተከትሏት ሄደ፤ ከዚያም አበኔር፣ “በል ይበቃል! ወደ ቤትህ ተመለስ” አለው። ስለዚህም ተመለሰ።


“በዚያ ዘመን፣ በዚያ ጊዜም፤” ይላል እግዚአብሔር፤ “የእስራኤል ሕዝብና የይሁዳ ሕዝብ በአንድነት ይመጣሉ፤ አምላካቸውንም እግዚአብሔርን በመፈለግ እያለቀሱ ይመጣሉ።


跟着我们:

广告


广告