Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኤርምያስ 38:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 ኤርምያስም ሴዴቅያስን፣ “መልስ ብሰጥህ አትገድለኝምን? ምክር ብሰጥህ አትሰማኝም” አለው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 ኤርምያስም ሴዴቅያስን፦ “ብነግርህ በውኑ አትገድለኝምን? ደግሞም ብመክርህ እንኳ አትሰማኝም” አለው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 እኔም “እውነቱን ብነግርህ አትገድለኝምን? መቼም ብመክርህ ልታዳምጠኝ አትፈልግም” አልኩት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 ኤር​ም​ያ​ስም ንጉ​ሡን ሴዴ​ቅ​ያ​ስን፥ “ብነ​ግ​ርህ በውኑ አት​ገ​ድ​ለ​ኝ​ምን? ብመ​ክ​ር​ህም አት​ሰ​ማ​ኝም” አለው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 ኤርምያስም ሴዴቅያስን፦ ብነግርህ በውኑ አትገድለኝምን? ብመክርህም አትሰማኝም አለው።

参见章节 复制




ኤርምያስ 38:15
2 交叉引用  

አሁንም የራስሽንና የልጅሽን የሰሎሞንን ሕይወት እንዴት ማዳን እንደምትችዪ ልምከርሽ፤


跟着我们:

广告


广告