Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኤርምያስ 37:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 ኤርምያስም፣ “ሐሰት ነው! ከድቼ ወደ ባቢሎናውያን መሄዴ አይደለም” አለ፤ የሪያ ግን አልሰማውም፤ እንዲያውም ኤርምያስን አስሮ ወደ መኳንንቱ አመጣው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 ኤርምያስም፦ “ሐሰት ነው፤ ወደ ከለዳውያን መኰብለሌ አይደለም” አለ፤ የሪያም ግን አልሰማውም፥ ኤርምያስንም ይዞ ወደ አለቆች አመጣው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 እኔም “አንተ እንደምትለው እኔ ከድቼ የምሄድ ሰው አይደለሁም!” ብዬ መለስኩለት፤ ዪሪያ ግን ሊያዳምጠኝ አልፈለገም፤ ይልቁንም አስሮ ወደ ባለ ሥልጣኖች ወሰደኝ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 ኤር​ም​ያ​ስም፥ “ሐሰት ነው፤ ወደ ከለ​ዳ​ው​ያን መኰ​ብ​ለሌ አይ​ደ​ለም” አለ፤ እርሱ ግን አል​ሰ​ማ​ውም፤ ሳሩ​ያም ኤር​ም​ያ​ስን ይዞ ወደ አለ​ቆች አመ​ጣው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 ኤርምያስም፦ ሐሰት ነው፥ ወደ ከለዳውያን መኰብለሌ አይደለም አለ፥ እርሱ ግን አልሰማውም፥ የሪያም ኤርምያስን ይዞ ወደ አለቆች አመጣው።

参见章节 复制




ኤርምያስ 37:14
10 交叉引用  

እኔም “አንተ የምትለውን የመሰለ ምንም ነገር አልተደረገም፤ ይህ አንተ በአእምሮህ የፈጠርኸው ነው” ብዬ መልስ ላክሁበት።


ለጠላቶቼ ፍላጎት አሳልፈህ አትስጠኝ፤ የሐሰት ምስክሮች ተነሥተውብኛልና፣ ዐመፃ የሚረጩ ናቸው።


ጨካኝ ምስክሮች ተነሡ፤ ስለማላውቀውም ነገር ጠየቁኝ።


ሰዎች ሁሉ ስለ እናንተ መልካም ሲናገሩላችሁ ወዮላችሁ፤ የቀድሞ አባቶቻቸው ለሐሰተኞች ነቢያት ያደረጉላቸው ይህንኑ ነበርና።


በክርስቶስ ያላችሁን መልካም ጠባይ አክፋፍተው የሚናገሩ ሰዎች በሐሜታቸው እንዲያፍሩ በጎ ኅሊና ይኑራችሁ።


跟着我们:

广告


广告