ኤርምያስ 2:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ደግሞም የሜምፊስና የጣፍናስ ሰዎች፣ መኻል ዐናትሽን ላጩሽ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ደግሞም የሜምፎስና የጣፍናስ ልጆች የእራስሽን ዘውድ የሆነውን ፀጉርሽን ይላጩሻል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 የሜምፊስና የጣፊናስ ሰዎች፥ መኻል አናትሽን ይላጩሻል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የሜምፎስና የጣፍናስ ልጆች አስነወሩሽ፤ አላገጡብሽም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 የሜምፎስና የጣፍናስ ልጆች አስነወሩሽ አላገጡብሽም። 参见章节 |