ኤርምያስ 17:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 እነርሱ ደጋግመው፣ “የእግዚአብሔር ቃል የት አለ? እስኪ አሁን ይፈጸም!” ይሉኛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እነሆ፦ “የጌታ ቃል ወዴት አለች? አሁን ትምጣ!” ይሉኛል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ሕዝቡ “ኤርምያስ ሆይ! እግዚአብሔር ተናገረ ያልከውን ነግረኸን ነበር፤ ታዲያ ለምን አልተፈጸመም” ብለው ይጠይቁኛል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እነሆ የእግዚአብሔር ቃል ወዴት አለ? አሁን ይምጣ ይሉኛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 እነሆ፦ የእግዚአብሔር ቃል ወዴት አለች? አሁን ትምጣ ይሉኛል። 参见章节 |