ኤርምያስ 13:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ለሁለተኛም ጊዜ የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የጌታ ቃል ለሁለተኛ ጊዜ ወደ እኔ መጣ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እግዚአብሔርም እንደገና እንዲህ አለኝ፦ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ዳግመኛም እግዚአብሔር እንዲህ ብሎ ተናገረኝ፦ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3-4 ሁለተኛም ጊዜ፦ የገዛሃትን በወገብህ ያለችውን መታጠቂያ ወስደህ ተነሥ፥ ወደ ኤፍራጥስም ሂድ፥ በዚያም በተሰነጠቀ ዓለት ውስጥ ሸሽጋት የሚል የእግዚአብሔር ቃል መጣልኝ። 参见章节 |