ያዕቆብ 3:18 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 የጽድቅም ፍሬ ሰላምን ለሚያደርጉ በሰላም ይዘራል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የጽድቅም ፍሬ ሰላምን ለሚያደርጉ በሰላም ይዘራል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ሰላም ወዳድ ሰዎች ሰላምን ዘርተው የጽድቅን ፍሬ ይሰበስባሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የጽድቅም ፍሬ ሰላምን ለሚያደርጉት ሰዎች በሰላም ይዘራል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 የጽድቅም ፍሬ ሰላምን ለሚያደርጉት ሰዎች በሰላም ይዘራል። 参见章节 |