ያዕቆብ 3:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ከአንድ ምንጭ ጣፋጭ ውሃና መራራ ውሃ ይመነጫልን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ከአንድ ምንጭ ጣፋጭ ውሃና መራራ ውሃ ይመነጫልን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ከአንድ ምንጭ ለመጠጥ የሚሆን ጣፋጭ ውሃና መራራ ውሃ ሊፈልቅ ይችላልን? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ምንጭስ ከአንድ አፍ የሚጣፍጥንና የሚመርን ውሃ ያመነጫልን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ምንጭስ ከአንድ አፍ የሚጣፍጥንና የሚመርን ውኃ ያመነጫልን? 参见章节 |