ያዕቆብ 2:17 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እንዲሁ ሥራ የሌለው እምነት በራሱ የሞተ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እንደዚሁም ከሥራ የተለየ እምነት በራሱ የሞተ ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ከመልካም ሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው። 参见章节 |