Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ያዕቆብ 1:20 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 የሰው ቍጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አያመጣምና።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 የሰው ቁጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አይሠራምና።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 የሰው ቊጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አያስገኝም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 የሰው ቍጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አይሠራምና።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 የሰው ቍጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አይሠራምና።

参见章节 复制




ያዕቆብ 1:20
5 交叉引用  

እኔ ግን እላችኋለሁ፤ ወንድሙን ያለ አግባብ የሚቈጣ ይፈረድበታል፤ ማንም ወንድሙን ‘ጅል’ የሚል በሸንጎ ፊት ይጠየቅበታል፤ ‘ደደብ’ የሚለው ደግሞ የገሃነመ እሳት ፍርድ ይጠብቀዋል።


“ተቈጡ፤ ነገር ግን ኀጢአት አትሥሩ፤” በቍጣችሁ ላይ ፀሓይ አይግባ፤


跟着我们:

广告


广告