ኢሳይያስ 40:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 አጽናኑ፤ ሕዝቤን አጽናኑ፤ ይላል አምላካችሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 አጽናኑ፥ ሕዝቤን አጽናኑ ይላል አምላካችሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔር አምላካችሁ እንዲህ ይላል፦ “ሕዝቤን አጽናኑ! ሕዝቤን አጽናኑ! 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አጽናኑ፤ ሕዝቤን አጽናኑ፤ ይላል እግዚአብሔር፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 አጽናኑ፥ ሕዝቤን አጽናኑ ይላል አምላካችሁ። 参见章节 |