ኢሳይያስ 28:26 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 አምላኩ ያስተምረዋል፤ ትክክለኛውንም መንገድ ያሳየዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ይህንም ብልሃት አምላኩ ያሳውቀዋል ያስተምረውማል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ከአምላኩ የተማረ ስለ ሆነ ትክክለኛውን መንገድ ያውቃል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ምድርም የእግዚአብሔርን ፍርድ ተምራ ደስ ይላታል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ይህንም ብልሃት አምላኩ ያስታውቀዋል ያስተምረውማል። 参见章节 |