Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢሳይያስ 28:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 እንግዲያው እግዚአብሔር፣ በባዕድ ልሳን በእንግዳ ቋንቋ ለዚህ ሕዝብ ይናገራል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 በባዕድ አፍ በልዩም ልሳን ለዚህ ሕዝብ ይናገራል፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 እነሆ፥ እግዚአብሔር ይህንን ሕዝብ በአልተለመደ አነጋገርና በባዕድ ቋንቋ ይናገራል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 በባ​ዕድ አፍ በል​ዩም ልሳን ለዚህ ሕዝብ ይና​ገ​ራል፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 በባዕድ አፍ በልዩም ልሳን ለዚህ ሕዝብ ይናገራል፥

参见章节 复制




ኢሳይያስ 28:11
5 交叉引用  

እነዚያ ንግግራቸው የማይገባ፣ የሚሉትም የማይታወቅ፣ ሊረዱት የማይቻል ቋንቋ የሚናገሩትን ጋጠወጥ ሕዝብ ከእንግዲህ አታያቸውም።


የእስራኤል ቤት ሆይ፤” ይላል እግዚአብሔር፤ “ከሩቅ ሕዝብን አመጣባችኋለሁ፤ ጥንታዊና ብርቱ፣ ቋንቋውን የማታውቁት፣ ንግግሩንም የማትረዱት ሕዝብ ነው።


ወደ እስራኤል ቤት እንጂ፣ ንግግሩ ወደማይገባና ቋንቋው ወደማይታወቅ ሕዝብ አልተላክህም፤


በሕግም እንዲህ ተብሎ ተጽፏል፤ “ቋንቋቸው እንግዳ በሆነ ሰዎች፣ በባዕዳንም አንደበት፣ ለዚህ ሕዝብ እናገራለሁ፤ ይህም ሆኖ አይሰሙኝም፤” ይላል ጌታ።


እግዚአብሔር እንደ ንስር ፈጥኖ የሚወርድንና ቋንቋውን የማታውቀውን ሕዝብ እጅግ ሩቅ ከሆነ፣ ከምድርም ዳርቻ ያስነሣብሃል፤


跟着我们:

广告


广告