ኢሳይያስ 27:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 በዚያ ቀን እንዲህ ይባላል፤ “ለመልካሙ የወይን ቦታ ዘምሩለት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በዚያም ቀን ለተወደደው የወይን ቦታ ተቀኙለት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 በዚያን ጊዜ ፍሬአማ ለሆነው የወይን ተክል ቦታ ዘምሩለት፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በዚያም ቀን ለተወደደው የወይን ቦታ ተቀኙለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 በዚያም ቀን ለተወደደው የወይን ቦታ ተቀኙለት። 参见章节 |