ኢሳይያስ 26:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እግር፣ የተጨቋኞች እግር፣ የድኾች ኮቴ ይረግጣታል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እግር፥ የድሀ እግርም የችግረኛም ኮቴ፥ ትረግጣታለች። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ጭቊኖች ይረማመዱባታል፤ በእግራቸውም ይረጋግጡአታል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የየዋሃንና የትሑታን እግሮች ይረግጡአቸዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 እግር፥ የድሀ እግርም የችግረኛም አረጋገጥ፥ ትረግጣታለች። 参见章节 |