ኢሳይያስ 23:5 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ከጢሮስ የሚመጣው ዜና፣ በግብጽ በሚሰማበት ጊዜ ጭንቅ ይይዛቸዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ከጢሮስ የሚመጣው ዜና፤ በግብጽ በሚሰማበት ጊዜ ጭንቅ ይይዛቸዋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ጢሮስ መደምሰስዋን በሰሙ ጊዜ ግብጻውያን በድንጋጤ ይታወካሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ወሬዋ ወደ ግብፅ በደረሰ ጊዜ ስለ ጢሮስ ምጥ ይይዛቸዋል። 参见章节 |