Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢሳይያስ 21:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 ጌታ እንዲህ አለኝ፤ “ሂድ፤ ጠባቂ አቁም፤ ያየውንም ይናገር፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ጌታ እንዲህ ብሎኛልና፦ ሂድ ጉበኛም አቁም፥ የሚያየውንም ይናገር።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፤ “ሂድ ሁኔታውን ሁሉ እያጠና የሚገልጥልህ ተመልካች መድብ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ብሎ​ኛ​ልና፥ “ፈጥ​ነህ ሂድ፤ ጕበ​ኛ​ንም አቁም፤ የሚ​ያ​የ​ው​ንም ይና​ገር፤ የሚ​ሰ​ማ​ው​ንም ያውራ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 ጌታ እንዲህ ብሎኛልና፦ ሂድ ጕበኛም አቁም፥ የሚያየውንም ይናገር።

参见章节 复制




ኢሳይያስ 21:6
8 交叉引用  

ጠባቂውም ተጣራና ይህንኑ ለንጉሡ ነገረው። ንጉሡም፣ “ብቻውን ከሆነ መልካም ወሬ ይዞ የመጣ መሆን አለበት” አለ። ሰውየውም እየቀረበ መጣ።


በከተማዪቱ ውስጥ ሲዘዋወሩ፣ የከተማዪቱ ጠባቂዎች አገኙኝ፤ እኔም፣ “ውዴን አይታችኋል?” አልኋቸው።


ኢየሩሳሌም ሆይ፤ ዘብ ጠባቂዎችን በቅጥሮችሽ ላይ አቁሜአለሁ፤ ቀንም ሆነ ሌሊት ፈጽሞ አይታክቱም። እናንተ ወደ እግዚአብሔር አቤት፣ አቤት የምትሉ፤ ፈጽሞ አትረፉ፤


“የሰው ልጅ ሆይ፤ ለእስራኤል ቤት ጕበኛ አድርጌሃለሁ፤ ስለዚህ የምናገረውን ቃል ስማ፤ የምነግርህንም ማስጠንቀቂያ አስተላልፍላቸው።


跟着我们:

广告


广告